አሌክሳንደር ግራም በል

ከውክፔዲያ
አሌክሳንደር ግራም በል

አሌክሳንደር ግራም በል (እንግሊዝኛ፦ Alexander Graham Bell 1839-1914 ዓም) የስኮትላንድ ሳይንቲስት ሲሆኑ በተለይ በ1868 ዓም. የስልክ ፈጣሪ በመሆናቸው ይታወቃሉ። በ1874 ዓም የአሜሪካ ዜጋ ሆኑ።