Jump to content

አልማቲ

ከውክፔዲያ

አልማቲካዛክስታን ትልቁ ከተማ ነው። 1,703,481 ኗሪዎች አሉት።

1913 ዓም በፊት ስሙ ቨርኒይ ሲሆን በዚያን አመት ወደ አልማ-አታ ተቀየረ። በ1985 ዓም ይህ እንዳሁንም «አልማቲ» ሆነ። በ1989 አም የካዛክስታን ዋና ከተማ ከዚህ ወደ አስታና ተዛወረ።