አልቢ (ስዊድኛ፦ Alby) በስቶኮልም በስዊድን አግር የተገኘ ሠፈር ነው። ለአበሻ በብዛት የሚኖርበት ስፈር ነው። እንደውም «ሊትል ኢትዮጵያ» ትባላለች በተለምዶ !