አልቫሮ ፈርናንዴዝ
Appearance
|
አልቫሮ ፈርናንዴዝ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | አልቫሮ ፈርናንዴዝ | ||
| የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ቪላ ሶሪያኖ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 185 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2001–2005 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ ሞንቴቪድዮ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2005–2006 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ ሞንቴቪድዮ | 10 | (1) |
| 2006–2007 እ.ኤ.አ. | አቲናስ | 15 | (3) |
| 2007–2008 እ.ኤ.አ. | ሞንቴቪድዮ ዋንደረረስ | 43 | (3) |
| 2008 እ.ኤ.አ. | ፑዌብላ | 12 | (0) |
| 2009–2010 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 10 | (4) |
| 2009 እ.ኤ.አ. | → ቪቶሪያ (ብድር) | 9 | (0) |
| 2010 እ.ኤ.አ. | → ኡኒቨርሲዳድ ዴ ቺሌ (ብድር) | 11 | (1) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ሲያትል ሳውንደርስ | 47 | (11) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2009 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 11 | (0) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፲፪ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
አልቫሮ ፈርናንዴዝ (Álvaro Fernández, ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሲያትል ሳውንደርስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

