አልጀርስ

ከውክፔዲያ
(ከአልጄርስ የተዛወረ)

አልጀርስአልጀሪያ ዋና ከተማ ነው።

አልጀርስ በምስራቅ በኩል ስትታይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,917,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,742,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 36°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 03°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።