አልጣሽ ቴዎድሮስ
Appearance
አልጣሽ ቴዎድሮስ የአፄ ቴወድሮስ ልጅ እና የአፄ ዳግማዊ ምኒልክ መጀመርያ ሚስት ነበሩ።
(ከቴዎድሮስ ሁለተኛ ሚስት) መጀመሪያ ጊዜ ከዳግማዊ ምኒልክ ጋር ጥር 1856 ላይ በመቅደላ የተዳሩ። ሁለተኛ ጊዜ ከራስ ባሪያው ጳውሎስ፣ የትግራይ መስፍን ጋር ተጋቡ። ጥቅምት 1882 አረፉ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |