አል-ጋዛሊ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
አል-ጋዛሊ (የ1901 ዓም ስዕል)

አቡ ሐሚድ ሙሃማድ ኢብን ሙሃማድ አል-ጋዛሊ (1050-1104 ዓም አካባቢ) ዝነኛ የፋርስ ፈላስፋና የሱኒ እስልምና ሱፊ (ደርቡሽ ወይም ባኅታዊ) ነበረ።