አምፊናል

ከውክፔዲያ
(ከአምፊቢያን የተዛወረ)

አምፊናል ወይም አምፊቢያንአምደስጌ ክፍለስፍን ውስጥ አንድ መደብ ነው። «አምፊቢያን» ማለት በባሕርም ሆነ በየብስ መተንፈስ ይችላላሉ። በዚህ መደብ ውስጥ ያሉት ክፍለመደቦች ሦስት አሉ፦