ጉርጥ
?ጉርጥ | ||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() ጉርጥ
| ||||||||||
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||
| ||||||||||
የጉርጥ ስብጥር ካርታ (ጥቁሩ)
| ||||||||||
|
ጉርጥ የእንቁራሪት አይነት ናት። ጉርጥ ከአውስትራሊያ እና አንታርቲካ በስተቀር በሁሉ ክፍለ አህጉር ትገኛለች።
ጉርጦች፣ እንደማንኛውም እንቊራሪት፣ ቆዳቸው ሲሻክር፣ አፋቸው ውስጥ ደግሞ ጥርስ የላቸውም። እንቁራሪቶች፣ ጭንቀት ሲገጥማቸው፣ መርዝ ማመንጨት ይችላሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
የውጭ ንባብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- አምፊቢያንስ
- FED.us
- ድምጾች
- ቶልዌብ Archived ኤፕሪል 23, 2022 at the Wayback Machine
- ቡፎንዴ Archived ኤፕሪል 11, 2022 at the Wayback Machine