ጥርስ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የተሟላ የሰው ልጅ ጥርስ

ጥርሶች በማንኛውም የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳቶች አፍ ውስጥ ከድድ ጋር ተያይዘው የሚገኙ ነጫጭ፣ ጠንካራ፣ ስለታም እና ትናንሽ የአካል ክፍሎች ናቸው። እነዚህ አካላት በዋነኛነት ምግብን ለማድቀቅ ይጠቅማሉ። አንዳንድ ስጋ በል የሆኑ እንስሳት ይህን አካላቸውን እንደ አደን መሳሪያ ወይም እንደ ራስ መከላከያ መሳሪያነት ይጠቀሙበታል። ጥርሶች የተደረደሩበት ቦታ ድድ ይባላል። ጥርሶች ከአጥንት የተሠሩ ወይም አጥንቶች አይደሉም። ይልቁንም የተገነቡት የተለያየ እፍግታ እና ጥንካሬ ካላቸው ቁሶች ነው።

ተጨማሪ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]