Jump to content

አፍ

ከውክፔዲያ
የሠው ልጅ ጭንቅላት እና አንገት

አፍ የሥርዓተ ምግብ የመጀመሪያው ክፍል ሲሆን ምግብ እና ምራቅ የሚገባበት ቦታ ነው።