Jump to content

እጅ

ከውክፔዲያ
የግራ እጅ የውጭ እና የውስጥ ገፅ
Tupaia javanica, Homo sapiens

እጅ ባለ ብዙ ጣት የሰውነት አካል ሲሆን የሚገኘውም በዝንጀሮ እና ሰው ዝርያዎች እንዲሁም በሌሎች የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ክንድ መጨረሻ ላይ ነው። እጆች የተለያዩ ድርጊቶችን ለማከናወን የሚጠቅሙ ቀዳሚ አካላቶች ናቸው። ከነዚህም ውስጥ ለማንሳት፣ ለመግፋት፣ ለመሳብ፣ ወዘተ.። እንደ ዓይንእግር እና ሌሎች አካላቶች እጅም በአአምሮ የሚታዘዝ አካል ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ hands የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።