አሞራ ገደል

ከውክፔዲያ
ታዋቂው የአሞራ ገደል ቋጥኝ

አሞራ ገደል ደቡብ ጎንደር ውስጥ ደብረ ታቦር፣ በአመድ በርና በወረታ መካከል የሚገኝ ቦታ ነው። ይህን ቦታ በጣም ታዋቂ ከሚያደርገው ነገር ውስጥ መሃል ሜዳ ላይ ቀጥ ብሎ የተቀመጠው የአለት ተራራ ነው።