አሥራ አራት
Appearance
አሥራ አራት
| follows | አሥራ ሦስት |
|---|---|
| followed by | አሥራ አምስት |
| prime factor | ሁለት፣ሰባት |
| maintained by WikiProject | WikiProject Mathematics |
| Unicode character | ⒁፣⓮፣⑭፣⒕፣𝋮 |
አሥራ አራት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ ሦስት የሚከተለው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፬ ነው፣ ይህም ከአሥር እና አራት ምልክቶች ነው።
በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 14 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 4 (አራት) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ አራት» ምልክት «XIV» ነበር።