አሪያሪ

ከውክፔዲያ

አሪያሪማዳጋስካር ብሔራዊ ገንዘብ ሲሆን አንድ አሪያሪ በ አምሥት ኢራይምቢላንጃ ይመነዘራል

ማዳጋስካር ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ዘመን ጀምሮ የምትጠቀምበትን የ'ማላጋስይ ፍራንክ'፣ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. በ አንድ የማላጋሲ ፍራንክ ወደ አንድ ኢራይምቢላንጃ ኂሣብ ቀየረችው።

ሳንቲሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በስርጭት ላይ የዋሉት ሳንቲሞች፦

አንድ ኢራይምቢራንጃ አንድ፣ ሁለት፣ አራት፣ አምሥት፣ አሥር፣ ሃያ እና አምሣ አሪያሪ

የባንክ ወረቀቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መቶ፣ ሁለት መቶ፣ አምሥት መቶ፣ ሺህ፣ ሁለት ሺህ፣ አምሥት ሺህ እና አሥር ሺህ አሪያሪ የባንክ ወረቀት ገንዘቦች ስርጭትና ጥቅም ላይ ውለዋል።


ምንጭ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]