Jump to content

አርሰር ኮነን ዶይል

ከውክፔዲያ
አርሰር ኮነን ዶይል በ1906 ዓም

አርሰር ኮነን ዶይል (እንግሊዝኛ፦ Arthur Conan Doyle 1851-1922 ዓም) የስኮትላንድ ልብ ወለድ ጸሐፊ ነበረ። በተለይ ስለ አንድ ወንጀል መርማሪ «ሸርሎክ ሆልምዝ» ይታወሳል።