አርባዕቱ እንስሳ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Pix.gif ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
Lalibela.png
አርባዕቱ እንስሳ

አርባቱእንስሳ.jpg
አርባዕቱ እንስሳ
አገር ኢትዮጵያ
ሌላ ስም የለውም
ዓይነት አለት ፍልፍል
አካባቢ** አንጎት (ሰሜን ወሎ)
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን 518 ዓ.ም. (ትውፊት) 
አደጋ ዝናብ
አርባዕቱ እንስሳ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አርባዕቱ እንስሳ
የአንጎት አርባቱ እንስሳ
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


አርባዕቱ እንስሳ (አራቱ እንስሳ)፡ በሰሜን ወሎ (የድሮው አንጎት)) የሚገኝ፣ እንደ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ከአለት ፍልፍል የተሰራ፣ ነገር ግን ከላሊበላ 35ኪሎ ሜትር ርቆ የሚገኝ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ነው። በውስጡ የቆዩ ጌጣ ጌጦችን፣ ቅርጻ ቅርጽ ያላቸው አምዶችንና በአክሱም ሃውልት መልክ የተቀረጹ መቃ መድራፎችን ይዞ ይገኛል። አርባቱ እንስሳ ለአራቱ ወንጌላውያን መታሰቢያነት በዓፄ ካሌብ (518 ዓ.ም.) እንደተሰራ ትውፊት አለ[1]ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ Jean-Bernard Carillet, Stuart Butler, Dean Starnes, Ethiopia and Eritrea, lonelyplanet, 2009