አርት ኢምሌክ

ከውክፔዲያ

አርት ኢምሌኽአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ752 እስከ 740 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የአርት ዘመን ለ12 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ752 እስከ 740 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)