Jump to content

አርኖልድ ሽዋርጸኔገር

ከውክፔዲያ
ሿርጸኔገር በ2007 ዓም

አርኖልድ ሽዋርጸኔገር (በ1939 ሀምሌ 23 ተወለዱ)፣ ኦስትሪያአሜሪካዊ የአክሽን ፊልም ተዋናይ እና የቀድሞ ፖለቲከኛ ናቸው። ከ1995 እስከ 2003 የአሜሪካ አንዷ ግዛት የሆነችው የካሊፎርኒያ መሪ ነበሩ።