አርጎብኛ ፈተና

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አል-ጀበርት የአርጎብኛ ቋንቋ ማበልፀጊያ ት/ቤት ሳምንታዊ ፈተና

  1. EXAM-2

ስም_____ID No(መለያ ቁጥር)_______


ሀቅ/ክስት(T/F) …3ነቁጣ(ማርክ)


(1)-ጀዉ ማለት ስጋ ሲሆን አሻቦ ማለት ጨዉ ነዉ (2)-ወርፋ ማለት መርፌ ማለት ነዉ (3)-ካዉና ሀርቡአኒ የወራት ስም ናቸዉ ምርጫ…………(4 ነቁጣ)


(1)- ‹‹አሁን ከጡዋቱ አራት ሰአት ተኩል ነዉ›› የሚለዉን ቃል በአርጎብኛ----ይባላል (A) አሁን ከጥዋሁ አርቢት ሰአት ተኩል ኔ (B) ትማይ ከጥዋሁ አርቢት ሰዐ ተኩል ኔ (C) አሀኝ ከጥዋሁ አርቢት ሰአት ከቀመድ ኔ (D) አሀኝ ከጥዋሁ አርቢት ሰዐ ከቀመድ ኔ (2)-‹‹በፍቅሩ ክንፍ አለች››ለማለት‹አሸቀትሌ› ካለ ‹‹በፍቅሯ ክንፍ አለ›› ለማለት-----ይላል (A) አሸቁ (B) ማዐሸቅ (C) አሸቀሊያ (D) ኢሽቅ (3)- ‹‹የዛሬዉ ልዩ ነዉ›› ለማለት---እንላለን (A) የሁማዉ ልዩ ኔ (B) የሁማዉ ኻስ ኔ (C) የሁማዉ ኻስ ነዉ (D) የሁማዉ ልዩ ነዉ (4)-በአንድ አካባቢ የሚኖሩ ማህበረሰቦች በየግላቸዉ ይሰሩት የነበን ረጅም ቀናትን ሊወስድ የሚችል ስራን በህብረት በመተባበር በየተራ የሁሉንም የአካባቢዉን ሰዉ ስራ በመስራት የስራን ጫና የሚያቃልሉበት የአርጎባ የስራ ባህል ምን ይባላል፡፡ (A) እቁጭ (B) ጊሱ (C) ወንፈል (D) ሀምድካ አርጎብኛዉን ከአማርኛዉ ጋር አዛምድ 1 (መጋድ ምኝ)…(2.5 ነቁጣ)


1)ዘር----------(A)ስኬት 2)ዛህ-------- -(B) ዘር 3)ሽማን--------(C) ቅርስ 4)ነስል---------(D) ነጭ 5)ተድቢር-------(E) ወንዝ አርጎብኛን በአርጎብኛ አዛምድ 2 ...2.5 ነቁጣ


1)ሶብይ--- ----(A) ዐርሽ 2)ስሪና---- ----(B) ወና 3)ስፍር--------(C) ዳኢማ 4)ኣቅርኣት ቤት--(D) ይናንኩም 5)ኢናንኩም-- --(E) አሽር ቤድ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ቅደም ተከተላቸዉን አስተካክላቹህ ፃፉ


(1)-ካዉ፤ሀርጋድ፤ኸሚስ…(1 ነቁጣ) (2)-ኒቅሊማች ቀዉም ዉስጭ የአርጎባ ይኖረሉ በአርቢት …….(2 ነቁጣ) አማርኛዉን አረፍተ ነገር ወደ አርጎብኛ ቀይር


(1)-ድይኖም አፍኖን ለመወንቂድ በወገር/በድማ እንሀቴለና…..(2 ነቁጣ)

  1. ተረቱን_ጀውቡ (መልሱ)

(1)እሜዋ ጥቁር ልጋቸሟ ዛህ ዛህ..(1 ነቁጣ) ወና ሀረሁን ሙሊ( ክፍት ቦታዉን ሙላ)


(1)-በድሮዉ ዘመን ይፋት ዉስጥ በኢልማቸዉ እጅግ የሚታወቁት የአብርዬዉ ሸይኽ ወደ አብርዬ ከመዛወራቸዉ በፊት ቆራሬ ነበር የሚኖሩት፡፡በአካባቢዉ ማህበረሰብ ዘንድ(ቆራሬ) ከአርጎብኛ ዉጪ የሆነ ቋንቋ እየተለመደ መጣ፡፡እርሱም አማርኛ ነበር፡፡በወጣቶች ዘንድም አርጎብኛን ከአማርኛ እያቀላቀሉ ማዉራት እየተለመደ መጣ፡፡አንድ ቀን ሸኹ አዉስማቸዉ ‹‹እናቷን መሀሮዉን ሀዊኝ›› ማለት ሲገባት ‹‹እሜ ወንፊቱን ሀዊኝ›› ስትላት ይሰማሉ(መሀሮ ማለት እርጎብያኛ ሲሆን የአማርኛ አቻዉ ደግሞ ወንፊት ነዉ)፡፡በዚያ ዘመን የአማርኛ ቋንቋ በሀገሪቱ (በቆራሬ) ልክ የአማራ(የክርስቲያን) ቋንቋ ተደርጎ ነበር የሚቆጠረዉ፡፡በዚህ ምክንያት የአብርዬዉ ሸይኽ ‹‹ሁማ ቀዉለሙን ነግ ፊዕለሙን›› ብለዉ በመስጋት ሀገራቸዉን ቆራሬን ለቀዉ ትንሽ ወደ ምትርቀዉ አብርዬ ከነ ቤተሰቦቻቸዉ እንደ ተሰደዱ ይነገራል፡፡ # ጥያቄ ፡- የአብርዬዉ ሸይኽ ሀገራቸዉን ጥለዉ የተሰደዱትበትን ‹‹ሁማ ቀዉለሙን ነግ ፊዕለሙን›› የሚለዉ ንግግራቸዉ የአማርኛ ትርጉሙ ምንድን ነዉ---------- ቦነስ…… ( 5 ነቁጣ)


1)-አፈንዲ ሙተቂ አዳል ስመ-ገናናዉ ሱለጣኔት በሚል በቅርቡ ባሳተመዉ መፅሀፉ ላይ ስለ ኢፋት ሱልጣኔት ታሪክ እያስነበበን ሳለ ገፅ 96 እንዲህ ይለናል”…..በወላስማ አልጋ ላይ ደግሞ አሕመድ(

  1. ሐርብ_አርዓድ ) የሚባለዉን ልጅ አስቀመጠዉ፡፡73”

በማለት ያወጋናል፡፡አፈንዲ #ሐርብ_አርዓድ የሚለዉ ቃል ጥንታዊ የአርጎብኛ ቃል እንደሆነ ይገልፃል፡፡የዚህ ቃል ፍቺዉ ምንድን ነዉ---- 2 ነቁጣ (2)- ‹‹ባለጌ›› ብዬ በአርጎብኛ ብሰድባቹህ ምን ብዬ ነዉ የሰደብኳቹህ--------2 ነቁጣ እይ አህመድ አደም(አል-ጀበርቲ) እንበርኩ ወሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ (ለቦነሱ ጥያቄ 2 መልስ ከፈለጋቹህ -አፈንዲ ሙተቂ አዳል ስመ-ገናናዉ ሱለጣኔትና የኢማም አህመድ(ግራኝ) ዘመቻዎች -----ገፅ 147-158 ባለዉ ላይ ታኙታላቹህ) ግን ጥያቄዉ ቀላል ስለ ሆነ መፅሀፉ አያስፈልጋቹህም