አበረረኝ

ከውክፔዲያ
አበረረኝ
አምሳል ምትኬ አልበም
የተለቀቀው 2010 እ.ኤ.አ.
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ናሆም ሬከርድስ

አበረረኝ በ2010 እ.ኤ.አ. የወጣ የአምሳል ምትኬ አልበም ነው።

የዜማዎች ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትርዝመት
1. «መገን ብሉ» 5:50
2. «ይዜምልሻል» 7:05
3. «ባይባይ» 5:24
4. «አበረረኝ» 6:36
5. «ያክም ያለህ» 5:47
6. «ላሎ በል» 5:34
7. «አልቻልኩም ለዛሬ» 5:10
8. «እንግዳ ነኝ» 5:12
9. «መሽሞንሞን» 4:53
10. «ጎሏል» 5:06
11. «አየር መንገዳችን» 6:16
12. «ባባጃሌው» 5:44