አበበች ደራራ

ከውክፔዲያ
አበበች ደራራ

አበበች ደራራ ኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ ትታወቃለች።

የህይወት ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እስራኤል አገር ለአመታቶች ኖራለች።

የስራ ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • በሉ እንጂ
  • አብቹ ነጋ ነጋ

ማጣቀሻወች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]