አቡጃ

ከውክፔዲያ
አቡጃ

አቡጃናይጄሪያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1.8 ሚሊዮን ሆኖ ይገመታል። ከተማው 09°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 07°10′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። አቡጃ በሌጎስ ፈንታ ዋና ከተማ እንዲሆን በ1970ዎቹ የታቀደ ከተማ ነው። በ1984 ዓ.ም. በይፋ የናይጄሪያ ዋና ከተማ ሆነ።