አባል:89.139.40.170

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አቶ አበባው አማረ ጥቅምት 19 ቀን በቴወድሮስ ሀገር በፋሲል ከተማ፡ ጎንደር ተወለዱ።

ሁለት አመት ሙሉ ቀበሌ ፱ በሚገኘው ሪክሬሽን ከዚያም አንደኛ ክፍል ጻዲቁ ዮኃንስ ት/ቤት ከሁለተኛ እስከ ስድስተና መሰረት ት/ቤት ከሰባት እስከ አስረኛ ዝነኛና ታዋቂ በሆነው ፋሲለደስ ተማሩ።

ወደ እስራኤል ሀገር በ1993 እ.ኤ.አ. ገቡ።

በክፋር ሳቫ ከተማ በሚገኘው ጋሊሊ ት/ቤት ፲፪ ክፈል አጠናቀቁ።

ከዚያም በአለም አሉ ከሚባሉት ዩኒቨርስቲዮች መካከል አንዱ ከሆነው ሀይፋ ከተማ በሚገኘው ቴክኒዮን ዩኒቨርስቲ ኤእሮስፓስ ኢንጅነሪንግ አጠኑ።

ለመጀመሪያ ጊዜየ ውክፔዲያ ለሙከራ የጻፍኩት ነው... ለወደፊቱ... ስለ በራሪ ነገሮች ማለትም አወሮፕላን፡ ሮኬት... የመሳሰሉት ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ለማሳፍ እሞክራለሁ ...