አባል ውይይት:ወይንውሀ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ጤና ይስጥልኝ፣ ስዩም ይዘንጋው ከመጣጥፎቹ ወደ አባል ገጽዎ አዛውረያለሁ! ፈቃደ (ውይይት) 19:49, 4 ማርች 2015 (UTC)[reply]

ሰላምታ[ኮድ አርም]


ወደ አማርኛ ውክፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ ማንኛውም ሰው ማዘጋጀትና ማሻሻል የሚችል መዝገበ ዕውቀት ነውና በመሳተፍ ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል፦

ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ!


     Welcome to Amharic Wikipedia! I hope you enjoy improving and editing this Wikipedia project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like 'Interwikis' and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.


You can set your own language for the interface at Special:Preferences. Just scroll in the box where it says 'am - አማርኛ' until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!


Feel free to use our Sandbox to make test edits. If you want to talk with other members in general, for now you can use the Village pump. Sign your name on any Talk pages by just typing '~~~~' (four tildes) at the end of your message.


If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards,

-- ፈቃደ (ውይይት)

ስለ መደቦች[ኮድ አርም]

እንኳን ደህና መጡ! ማናቸውንም መጣጥፍ ወደ መደብ ውስጥ ለመጨምር፣ በዚያው መጣጥፍ ከታች [[መደብ:ጎጃም]] (ለምሳሌ) ሊታይ አለበት። ከዚያ ሶፍትዌሩ መጣጥፉን በቀጥታ በዚያው መደብ ውስጥ ያሳያል። ወደ መደቡ ገጽ ሂደው የመጣጥፉን አርእስት መጨምር ግን ምንም አይከናወንም።

ከማዘጋጀት ሳጥን በታች «ቀላል መጨመርያ» ባለበት ሥር፣ [[መደብ:]] የሚለውን መጫን ቀላል ዘዴ ነው። ምክንያቱም በሶፍትዌሩ እንዲታነብብ፣ ከ«መደብ» ቀጥሎ እና ከመደቡ ስም በፊት ያለው የሁለት ነጥብ ምልክት ከላቲኑ ኪቦርድ ( : ) መሆን አስፈላጊ ነው፤ ተመሳሳይ ኢትዮጵያዊ ፪ ነጥብ ምልክት ( ፡ ) ግን ወደ መደቡ እንዲጨመር አይሠራም። ፈቃደ (ውይይት) 14:34, 5 ማርች 2015 (UTC)[reply]

ሰላም ስዩም ይዘንጋው[ኮድ አርም]

በውኪ ላይ አጻጻፍ ለመረዳት እርዳታ:የማዘጋጀት ዘዴ ይዩ። ስለ ውኪ ጥያቄ ካለዎት በተቻለኝ መጠን ለመመለስ እሞክራለሁ። Elfalem (talk) 01:16, 9 ማርች 2015 (UTC)[reply]