አባል ውይይት:ክርስቶስሰምራ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሰላምታ[ኮድ አርም]

ከአሁን በፊት እዚህ ሰላምታ መስጠት ነበረብኝ፣ ይቅርታ! እንኳን ደህና መጡ!

ዛሬ በማጠቃሊያው መስመሩ ላይ «እባክዎ መያይ» ስጽፍ፣ ከዚያ በድንገት በስልኬ ላይ «Enter» ስለ መታሁ አልተጨረሰም፣ ለመጻፍ የፈለግኩ «እባክዎ መያያዣ ለሞባይል ድርገጽ አይጨምሩ» ያህል ሆኖ ነበር...! ማለቴ ወደ ውክፔድያ መጣጥፍ ለማያያዝ፣ ሁልጊዜ [[ እንዲህ]] ማድረግ ይቻላል። የሌላ ቋንቋ ውክፔድያ መጣጥፍ ሲሆን፣ [[:en:እንዲህ]] ይቻላል። ለምሳሌ፦

en:Wikipedia

«en:» የሚለውን እንዳይታይ ለማስቀር፣ በፒፓ [[:en:እንዲህ|እንዲህ]] ይቻላል፤ ለምሳሌ፦

Wikipedia

ለዚህም ፒፓው ብቻ ቢጨመር [[:en:እንዲህ|]] ፣ መርሃገብሩ በቀጥታ ከፒፓው በኋላ ያለውን ይሞላልና ሁለተኛ አርዕስቱን መጻፍ የለብንም።

ማናቸውም ውክፔድያ ያልሆነ ሌላ ድረገጽ [http://www.likethis.com እንዲህ ] ይያዛል፤ ነገር ግን የሞባይል ድረገጽ አድራሻ ( «.m.» ያለበት) ለዴስክቶፕ ኮምፒውተር ተጠቃሚ ስለማይስማማ በመጣጥፉ መቸም አይገባም።

በአጠቃላይ በውኪ ልምዶች በደንብ ተለምደዋልና ስለ እርስዎ ትልቅ አስተዋጽኦ ከልብ አመሰግናለሁ! Til Eulenspiegel (talk) 15:04, 28 ዲሴምበር 2018 (UTC)

ስለ እርማቱና ስለማንኛውም ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ የማያያዢያውንም አጠቃቀም ልምድ ለማድረግ እጥራለሁ ። አደራ እኔን ከማረም እንዳይሰለቹ ብዙ ለመሥራት ስለማስብ ። መልካም ዓመት በዓል አመሰግናለሁ ። Dukdadis 21:08, 28 ዲሴምበር 2018 (UTC)