Jump to content

አባል ውይይት:87.78.209.23

Page contents not supported in other languages.
ርዕስ ጨምር
ከውክፔዲያ

ስለዚሁ የመግባት ችግር ስላሳወቁኝ አመሰግናለሁ። አሁን አስተካከልኩትና እንደገና ይሞክሩት። ችግሩ የተነሣ የሚዲያ-ዊኪ ሰዎች በየጊዜ አዲስ ሂደት ስለሚጨምሩ ነው። እንዲኢህ ሲሆን እንደገና ትርጉም በአማርኛ መጻፍ አለብን። ፈቃደ (ውይይት) 21:06, 25 February 2007 (UTC)

Welcome to this talk page

Start a discussion

ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።