አባል ውይይት:Daniel (usurped)~amwiki

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎች በዳንኤል አበራ 1998 ዓ.ም. መግቢያ

ይህ የተረትና ምሳሌዎች ስብስብ ከተለያዩ ምንጮች የተጠናቀረ ሲሆን፤ ያሰባሰብኳቸው ለራሴ ጉዳይ ቢሆንም፤ አንዴ ከተየብኳቸው በኋላ ለሌሎችም የሚጠቅም ከሆነ ልካፈለው በሚል መንፈስ አቅርቤዋለሁ። የከርሞ ሰው ይበለንና ተረትና ምሳሌዎቹን አበጃጅተን ወግ እናወጋለን። አስተያየት ለሚኖራችሁ danlinet@yahoo.com ብትሰዱልኝ ይደርሰኛል።

ምስጋና

አቶ አምሓ አስፋው ይህንን የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎች መድበል በድረ-ገጹ ለማካተትና ለታዳሚ ለማድረስ ስለተባበረኝ በራሴና በእናንተ አንባቢዎች ስም ምስጋናዬ የላቀ ነው።

መታሰቢያነቱ

  • ለቋንቋ እድገት ባተሌዎች
  • ለቋንቋ ውበት አድናቂዎች
  • ለቋንቋ እድገት ናፋቂዎች

መያያዣውን ይከተሉ፡ ተረትና ምሳሌ

Greetings,

Thanks for signing up to Wikipedia! I am writing this because although you joined us only six months ago, someone from Australia named Daniel, an administrator on the English wikipedia, has written on my talk page at:

http://am.wikipedia.org/wiki/User_talk:Codex_Sinaiticus#Renaming

asking me if I would use my bureaucrat tools to rename your account so that he could have that name, since he also goes by the name 'Daniel' on other wikipedias.

I told him I would never do this without your permission first.

By the way, your list of 'teret' from your talk page seems to have been popular; other users have split it up by feedel and made articles out of it, etc., and you can see the result here:

http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%B0%E1%88%A8%E1%89%B5%E1%8A%93_%E1%88%9D%E1%88%B3%E1%88%8C

With regards, Feqade

Your account will be renamed[ኮድ አርም]

18:18, 17 ማርች 2015 (UTC)

ስም ተለውጧል[ኮድ አርም]

21:45, 16 ኤይፕርል 2015 (UTC)