አባል ውይይት:Sne tomar
ወደ አማርኛ ዊኪፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ይህንን ዊኪፔድያ ፕሮዤ በማሻሻልና በማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል።
- የመደቦች ዝርዝር
- ቀላል መማርያ
- የማዘጋጀት ዘዴ - መጣጥፎችን ስለ ማስተካከል የሚጠቅም መረጃ
- 'የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ' ደግሞ መጣጥፍ ስለ ማዘጋጀት አንዳንድ ስነ-ሥርዐት ያስረዳል።
- መፈተኛው፡ቦታ - እዚህ ገጽ ላይ የማዘጋጀት ሙከራ ያለ ገደብ ይፈቀዳል!
- በዚህ መርሃ ግብር ላይ መኖር ያለበት ርዕስ ቢያውቁ፣ እባክዎ በዚህ ገጽ ላይ ይዘርዝሩት!
- በዊኪፔድያ ላይ አዲስ ገጽ ወይም ፅሑፍ በቀላሉ ለመፍጠር፣ በግራ ያለው «እንሂድ!» የሚለው ሳጥን ደግሞ ይጠቅሞታል...!
መቸም ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ለመጠየቅ አይቆዩ!
Welcome to Amharic Wikipedia! I hope you enjoy improving and editing this Wikipedia project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like "Interwikis" and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.
You can set your own language for the interface at Special:Preferences. Just scroll in the box where it says "am - አማርኛ" until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!
Feel free to use our Sandbox. If you want to talk with other members in general, for now you can use the Village pump. Sign your name on any Talk pages by just typing "~~~~" (four tildes) at the end of your message.
If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards, ፈቃደ (ውይይት) 13:55, 22 July 2007 (UTC)
ስለ አስተዋጽኦዎ እግዜር ይስጥልኝ፤ ለመጣጥፍ የሚገባ መረጃ ቢጨምሩ ግን ይሻላል። ከእንገዲህ ያቃኙት ግጥም ለማሳተም ቦታ እንዲገኝልዎ «የአባል ገጽ» የሚባል ለየተጠቃሚው በግል አለ። ሰላሙ፣ --ፈቃደ (ውይይት) 11:20, 2 ጁላይ 2009 (UTC)
ዊኪ-ፔዲያ!
[ኮድ አርም]በድንቅ ጂምራችሁ እጂግ በመኩራቴ
ማለፊያ ብያለሁ ዝቅ-ብዬ ከአንጀቴ::
እንዲሕ ነዉ ያገር-ልጂ በጥበብ መራቀቅ
በአገር-በቀል ቋንቋ ወግ-ባሕልን ማጥበቅ::
በርቱ ተበራቱ ጠንክሩ እንደ ብረት
አሳውቁን ጥበብ ለውገን በሕብረት::
ስነ-ጦማር::
ዉሽማ ፍቅር!
[ኮድ አርም]ሲጠጉት አሲድ ነዉ ጸረ-መርዝ ጉደኛ
ሲርቁት ማግኔት ነዉ ጎትቶ ሚያስተኛ
እንዲሕ አመለ ቢስ ማድረጉን ባውቅ ኖሮ
አልጀምርም ነበር ከዚያች ልጂ በጓሮ!
ስነ-ጦማር