Jump to content

አባል ውይይት:Temene

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ወደ አማርኛ ዊኪፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ይህንን ዊኪፔድያ ፕሮዤ በማሻሻልና በማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል።

ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ለመጠየቅ አይቆዩ!


Welcome to Amharic Wikipedia! I hope you enjoy improving and editing this Wikipedia project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like "Interwikis" and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.

You can set your own language for the interface at Special:Preferences. Just scroll in the box where it says "am - አማርኛ" until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!

Feel free to use our Sandbox. If you want to talk with other members in general, for now you can use the Village pump. Sign your name on any Talk pages by just typing "~~~~" (four tildes) at the end of your message.

If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards, ፈቃደ (ውይይት) 00:33, 8 April 2007 (UTC)

ሰላምታ፣

ባለፈው ምያዝያ / ግንቦት የጻፉትን ድርሰቶች ወደ ሌላ ተገቢ ሥፍራ አዛውሬ ነበር። ምክንያቱም እንደ ተራ መዝገበ ዕውቀት ጉዳይ አልመሰሉም ነበር። ስለዚህ በWikipedia:Welcome, newcomers! የቀረበ አሁን በUser:Temene ይገኛል፤ ደግሞ 'እኛና የኛ ተራሮች' አሁን በWikipedia:እኛና የኛ ተራሮች አለ። ዛሬ ያቀረቡትን ጽሁፎች ደግሞ ምናልባት ወደ ራስዎ ገጽ ወይም ወደ 'Wikipedia' ቦዛወር ጥሩ ነበር። 'Wikipedia' በሚለው ክፍል ድርሰቶች ይፈቀዳሉ፤ 'User' በሚለው ክፍል የሰው ግል ሥፍራ ነው። አለዚያ በዋና ክፍል የሚገባ ሁሉ የመዝገበ ዕውቀት ጽሑፍ እንዲሆን ነው። ምንም ሌላ እርዳታ ቢያስፈልግዎ እባክዎ ይጠይቁኝ! እግዜር ይስጥልኝ፣ ፈቃደ (ውይይት) 23:42, 21 August 2007 (UTC)

Start a discussion with Temene

Start a discussion