አኒሜ

ከውክፔዲያ

አንሜ፡ ከጃፓን የመጣ እና የተሰራ ካርቱን ፊልም አይነት ነው። ለምሳሌዮች BleachOne PieceNaruto፣ እና ፖከሞንናቸው።