አና ፍራንክ

ከውክፔዲያ
Anne Frank (1941)

አና ፍራንክሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ በሆላንድ ዋና ከተማ አምስተርዳም ትኖር የነበረች አይሁዳዊት ልጅ ነች። በዚሁ ዘመን የናዚ እስረኛ በመሆን በ15አመቷ በእስር ቤቱ በተነሳ በሽታ ሞተች። ሆኖም ግን ባለፉት አመቷ የጻፈቻቸው የግል ማስታወሻወች ዓለም አቀፍ ታዋቂነትን አትርፎላታል።