Jump to content

አንቶን ቫን ሉዊንሁክ

ከውክፔዲያ
የአንቶን ቫን ሉዊንሁክ ምስል

አንቶን ቫን ሉዊንሁክ (ከኦክቶበር 24፣ 1632 – ኦገስት 26፣ 1723 እ.ኤ.አ.) የሆላንድ ተመራማሪ ነበር። ይህ ተመራማሪ «የደቂቅ ዘ አካላት ጥናት አባት» ወይም «the Father of Microbiology» የሚባል ሲሆን ለዚህ የጥናት ዘርፍ እና ለአጉሊ መነፅር ወይም microscope እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ አድርጓል። አንቶን ቫን ሉዊንሁክ ምንም ዓይነት መፅሐፍ ያልፃፈ ሲሆን ነገር ግን በርካታ መልዕክትን የያዙ ደብዳቤዎችን ግን ጥሎ አልፏል።