አንድሪው ጆንሰን

ከውክፔዲያ
አንድሪው ጆንሰን

አንድሪው ጆንሰን (እንግሊዝኛ: Andrew Johnson) የአሜሪካ አስራ ሰባተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1865 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አልሾሙም ነበር። ፕሬዝዳንቱ በመጀመሪያ የዴሞክራቲክ ናሽናል ዩኒዬን ፓርቲ በኋላ የናሽናል ዩኒዬን ፓርቲ በመጨረሻ ከምንም ፓርቲ ውጭ የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1869 ነበር። አስራ አምስተኛ

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]