አንድሬስ ስኮቲ
Appearance
አንድሬስ ስኮቲ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | አንድሬስ ስኮቲ ፖንስ ዴ ሊዮን | ||
የትውልድ ቀን | ታኅሣሥ ፬ ቀን ፲፱፻፷፰ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪድዮ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 183 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1993–1996 እ.ኤ.አ. | ኢንዲፔንዲየንቴ ዴ ፍሎሬስ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
1997 እ.ኤ.አ. | ሞንቴቪድዮ ዋንደረረስ | 12 | (1) |
1998–1999 እ.ኤ.አ. | ሁዋቺፓቶ | 52 | (6) |
2000 እ.ኤ.አ. | ኔካክሳ | 34 | (4) |
2000 እ.ኤ.አ. | ፑዌብላ | 17 | (0) |
2001 እ.ኤ.አ. | ሞንቴቪድዮ ዋንደረረስ | 38 | (3) |
2002 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 33 | (5) |
2003–2006 እ.ኤ.አ. | ሩቢን ካዛን | 108 | (12) |
2007–2009 እ.ኤ.አ. | አርጀንቲኖስ ጁኒየርስ | 78 | (3) |
2010–2011 እ.ኤ.አ. | ኮሎ-ኮሎ | 47 | (7) |
ከ2012 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 46 | (6) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2006–2013 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 40 | (1) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሐምሌ ፳፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
አንድሬስ ስኮቲ ፖንስ ዴ ሊዮን (Andrés Scotti Ponce de León ,ታኅሣሥ ፬ ቀን ፲፱፻፷፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለናስዮናል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።