አንዶራ ላ ቬላ

ከውክፔዲያ

አንዶራ ላ ቬላአንዶራ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 230,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 42°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 01°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።