አዋዜ ጥብስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አዋዜ ጥብስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከበግ ወይም በሬ ስጋ ነው። ከሌላው አይነት ጥብስ የሚለየው ብዙ ቃሪያበርበሬ መጠቀሙ ነው።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሊተረጎም የሚገባ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]