በሬ

ከውክፔዲያ
ህንድ መምባይ በሬ ለሚጎተት ጋሪ ሲያገለግል

በሬ የትልቁ ለማዳ፤ ወንድ የቀንድ ከብት የጎልማሳነት ደረጃ መጠሪያ ነው። እነዚህም በሮማይስጥ genus Bos ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። ይህ እንሥሳ ለእርሻ፣ ለምግብነት እንዲሁም በአንዳንድ ቦታዎች ለመጓጓዣነት ያገለግላል። የዚሁ ዝርያ የሴት ፆታ ላም ትባላለች።

የበሬ ዝርያዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሄርፎርድ በሬ

የመጨረሻ ምርጥ ተብለው የሚመለከቱት የበሬ ዝርያዎች የእንግሊዝ ነጭ በሬ፣ አንኮሌ ዋቱሲ፣ አንገስ፣ ሳንታ ገርትሩደስ፣ ገርንሲ፣ ሆልስታይን፣ ኤርሺየር፣ ብራንገስ፣ ብራህማን፣ ቺያኒና፣ ሄረፎርድ፣ ቻሮላዪስ፣ እና ጋሎዌይ የበሬ ዝርያ ናቸው።

የበሬ ሥጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበሬ ሥጋ

የበሬ ሥጋ በብዛት በተመሳይ ሁኔታ ተበልቶ፡ ባክቴርያ በማስወገድ ረገድ ግን በአንጻራዊ ሁኔታዎች ተቀምጦ በጥቅም ላይ የሚውል የሙሉ ፕሮቲን ምንጭ ነው።
ሊንና ኤክስትራ ሊን Archived ፌብሩዌሪ 8, 2015 at the Wayback Machine የሚባሉት የሥጋ ደረጃዎች ቀይ ሥጋ ውስጥ በሚገኝ የስብ መጠን ነው የሚወሰኑት። ከስብ መጠን አንጻር ሲታይ፤ ኤክስትራ ሊን ለጤና ተስማሚነቱ ቀዳሚ ነው። በአብዛኛው የመጨረሻ ሊን ተብሎ የሚታየው አይን ራውንድ የበሬ ሥጋና ማንኛውም 4 ግራም ስብና 1.4 ግራም ሳቹሬትድ ስብ በሰርቪንግ ያለው የበሬ ሥጋ ነው። ሌሎች ኤክስትራ ሊን ተብለው የሚታወቁ የበሬ ስጋ ብልቶች ሰርሎይን ቲፕ ሳይድ የበሬ ሥጋ፣ ቶፕ ራውንድ የበሬ ሥጋ፣ ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋና ሰር ሎይን የበሬ ስጋ ናቸው። ከሁሉም በላይ በሊንነት ወይንም ደግሞ በስብ አልባነቱ ወደር የሌለው ግን የበሬ ልብ ነው። የጥጃ ሥጋ ከበሬ ሥጋ ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በአጠቃላይ ወደ ግማሽ አካባቢ የስብ ይዞታ እንደሚኖረው ይመለከታል።

ሊን ተብለው የሚመደቡት የበሬ ሥጋ ክፍሎች ረድፍ በርከት ያለ ምርጫ ሲኖር፤ ከሊን ወደ ስብ የበዛበት ተደርገው ሲደረደሩ፦ ብሪስኬት፣ ራውንድ ቶፕ፣ ራውንድ፣ ሻንክ፣ ስርሎይን ቲፕ፣ ቸክና ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋ ናቸው።
ሌሎች ሊን ሥጋ የሚገኝባቸው የበሬ ሥጋ ብልቶች፦ ቶፕሎይን፤ የትከሻ ፕቲት መዳሊዮን ቁርጦች፣ ፍላንክ፣ የትከሻ መሃል፣ ትራይ ቲፕ፣ ተንደርሎይንና ቲ-የጎድን አጥንት የበሬ ሥጋ ናቸው።


አጭር ሎይን የበሬ ሥጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ባለሰባት ጎድን የጎድን አጥንት የሆነው የአጭር ሎይን ሰብ ፕራይማል ቁርጦች፡ ማለት ስትሪፕ ሎይንና ቴንደርሎይን፡ በሸፍ ኮናርድ ዌይንቢች የሚበለተው ኒው ዮርክ ስትሪፕ፣ ፊሌት፣ እና ሜዳሊዮን ቁርጥ ተደርጎ ሲሆን፤እስከነ የጎድን አጥንቱ ደግሞ ፖርተርሀውስ ስቴክ፣ ቲ-ቦን ስቴክ፣ እና እንደ ባለአጥንት ኒው ዮርክ ስትሪፕ ስቴክ ተደርጎ ይበለታል።

ሰርሎይን የበሬ ሥጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ረምፕ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ራውንድ የበሬ ሥጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

Mie Kocok Bandung

ታላቅና ታናሽ የበሬ ስጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፍላንክ የበሬ ሥጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስከርት የበሬ ሥጋ (ዳያፍራም)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ብሪስኬት የበሬ ሥጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፐስትራሚ

ቸክ የበሬ ሥጋ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ኦሰንዎርስት

ቶፕ ብሌድ፡ ከጡንቻ ልስላሴ አንፃር ሲታይ፡ ከቴንደር ሎይን ሁለተኛ ነው።

ጎድን[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበሬ ኩላሊት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበሬ ጨጓራ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበሬ ምላስ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበሬ የሮኪ ተራራ ኦይስተርስ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበሬ ልብ (ኤክስትራ ሊን)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


የበሬ ስጋ

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]