የጥጃ ሥጋ
Appearance
የጥጃ ሥጋ በአብዛኛው ከስድስት ወር እስከ አንድ አመት ከሆናቸው የላም ጥጃዎች ነው የሚገኘው። የጥጃ ሥጋ አስራ ሁለት ወር ከሞላው ከብት ከሚገኘው ቀይ የበሬ ሥጋ ጋር ሲነፃፀር ነጣ ብሎ ለስለስ ያለ ጣዕምና ገፅታ ሲኖረው፡ ከጤንነት አስተያየት ደግሞ በጠቅላላው ወደ ግማሽ ገደማ የስብ ይዞታ እንዳለው ይመለከታል። የገበያ ዋጋውም ከበሬ ስጋ የወደዳል። የጥጃ ስጋ ከሁለቱም ጾታ ማግኘት ቢቻልም፡ በብዛት የሚሸጠው ግን ከወንድ ጥጃ የተገኘ የጥጃ ሥጋ ነው።
- አጥንት ያለው
- አጥንት የሌለው
- ሽንጥ
- ቅልጥም
- አጥንት የሌለው
- አጥንት ያለው