Jump to content

አውራጅ

ከውክፔዲያ

አውራጅግንባታ ስራ ውስጥ ለቤት እና አጥር መስሪያነት የሚያገለግል ከፍ ያለ መጠን ያለው የተስተካከለ እንጨት ነው። ይህ እንጨት በሚስማር ወይንም ሌላ ማያያዣ (ገመድ ሊሆን ይችላል) እየተያያዘ እንዲቆም ወይም እንዲጋደም ይደረጋል።