አይሊል ፊን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አይሊል ፊንአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ566 እስከ 557 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የአይሊል ዘመን ለ9 ወይም 11 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እንዳለው 9 ነበር፤ እርሱንና እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ566 እስከ 557 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)