አይርጌትማር

ከውክፔዲያ

አይርጌትማርአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ550 እስከ 520 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የአይርገትማር ዘመን ለ30 ዓመታት ቆየ። በተለይ የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ550 እስከ 520 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)