Jump to content

አዲዳስ

ከውክፔዲያ

አዲዳስ መቀመጫውን በጀርመን ያደረገ የስፖርት ትጥቅ እና አልባሳት አምራች ድርጅት ነው። ድርጅቱ አዲዳስ ግሩፕ በተባለ ኩባንያ ውስጥ ያለ ሲሆን በአውሮፓ ውስጥ ቀዳሚውን የትጥቅ ማምረት ደረጃ ይይዛል። ይህ ድርጅት በአለማችን ከናይኪ ቀጥሎ ሁለተኛው የትጥቅ አምራችም ነው። በዚህ ድርጅት ውስጥ ሪቡክ ያሚባለው ትጥቅ አምራች ይገኛል።