አድማሳዊ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አድማሳዊ መስመር የምንለው ያለምንም ኩርባ ወደ ጎን ለጥ ብሎ የተዘረጋን መስመር ነው። በሌላ አነጋገር ዓቀበት ወይንም ቁልቁለት የሌለው መስመር ነው።