Jump to content

አጽቢ

ከውክፔዲያ
አጽቢ
ከፍታ 2630 ሜትር
አጽቢ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አጽቢ

14°03′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°44′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


አጽቢ ወይንም አጽቢ እንዳስላስ) በምስራቅ ትግራይ፣ ከኩሃ በስተ ስሜን ምስራቅ 50 ኪሎሜትር ርቆ የሚገኝ ከተማ ነው። የአጽቢ ወምበርታ አስተዳደር ማዕከል ነው። በ1800ዎቹ የአሞሌ ጨው ንግድ ዋና ማዕከል ነበር።


የውጭ ማያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

http://wikimapia.org/#lat=13.8752464&lon=39.7378922&z=14&l=0&m=b