Jump to content

አፒል-ሲን

ከውክፔዲያ

አፒል-ሲን ከ1743 እስከ 1725 ዓክልበ. ድረስ (ኡልትራ አጭር) የባቢሎን ፬ኛ ንጉሥ ነበረ። አባቱን ሳቢዩምን ተከተለው።

ለአፒል-ሲን ዘመን 17 ያህል የዓመት ስሞቹ ታውቀዋል። ብዙ ተጨማሪ መረጃ አይታወቅም። የአፒል-ሲን ተከታይ ልጁ ሲን-ሙባሊት ነበረ።

ቀዳሚው
ሳቢዩም
ባቢሎን ንጉሥ
1743-1725 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሲን-ሙባሊት

የውጭ መያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]