አፒያ

ከውክፔዲያ

አፒያሳሞያ ዋና ከተማ ነው።

አፒያ በማለዳ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 35,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°19′ ደቡብ ኬክሮስ እና 171°45′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።