Jump to content

ኡጋይነ ሞር

ከውክፔዲያ

ኡጋይነ ሞርአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ406 እስከ 366 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኡጋይነ ዘመን ለ40 ዓመታት ቆየ። በተለይ የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ406 እስከ 366 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)