ኢሊያዳ
Appearance
ኢሊያዳ (ግሪክኛ፦ Ἰλιάς /ኢሊያስ/) በባለቅኔው ሆሜር (800 ዓክልበ. ያህል) የተጻፈ ጽሑፍ ነው። ከሁሉ አስቀድሞ በሙሉ የታወቀው ግሪክኛ ሥነ-ጽሑፍ ነው። ጽሑፉ በግጥም ስለ ትሮያ ጦርነት (ምናልባት 1190 ዓክልበ. የተከሠተ) ይተርካል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |