ሆሜር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሆሜር (ወይም ኦሚሮስግሪክΌμηρος) የጥንታዊ ግሪክ (ምናልባት 850 አክልበ.) ባለቅኔ ነበረ። ስመ ጥሩ የሆኑ ግጥሞቹ ኢሊያዳኦዴሲያ ናቸው።